Date and time
Refund policy
Refunds up to 7 days before event
Description
እንደሚታወቀው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጣና ሐይቅ ላይ የተከሰተውን ፈጣን:ተስፋፊና አደገኛ ፀረ ብዝሃ-ህይወት አረም ለማስወገድ ህብረተሰቡና ጥቂት ሃገር ወዳድ ግለሰቦች ደቦ በመፍጠር የበኩላቸውን ሲጥሩና ተቆርቋሪነታቸውን ሲያሳዩ ቆይተዋል ይሁን እንጅ የሚታየው ተቆርቋሪነትና እርብርብ የሚደነቅና የሚበረታታ ቢሆንም በተደራጀ መዋቅራዊ አሰራር የታገዘ ባለመሆኑ ንቅናቄው ቦግ እልም ከሚል አካሄድ ሊተርፍ አልቻለም
Global Coalition for Lake Tana Restoration
የችግሩን ስፉትና ጥልቀት ተገንዝበው ሳይንሳዊና ዘላቂ መፍትሄ ያመጣሉ ተብለው ተስፋ ከተጣለባቸውና በተደራጀ አሰራር ሁሉን አቀፍና አሳታፊ መዋቅር ዘርግቶ ዓለማቀፍ ንቅናቄ ይፈጥራል ተብሎ የሚጠበቅ የተለያዩ ባለሙያዎች ስብስብ ነው
አሁን ስለጤና ለጣና እናውራ !!
"ጤና ለጣና 2018 " በመላው ዓለም የሚዘጋጅ ህዝባዊ ጉባኤና የገቢ ማሰባሰቢ Global fundraising event ሲሆን በተመሳሳይ ቀለም : ( አረንጏድዴ መደብ ) በተመሳሳይ ዓርማና
" ያለምንም ልዩነት
ስለጣና ጤንነት !! "
በሚል ወጥ መርህ የሚዘጋጅ ይሆናል ::
ጤና ለጣና ይስጥልን !
This is a call for a mission to save Lake Tana from its current challenges. The Global Coalition for Lake Tana Restoration, a US-based non-profit organization, aims to support the implementation of research-proven lake management activities around Lake Tana. The Organization is composed of highly trained expertise on environmental and aquatic ecosystem management. This fundraising aims to collect funds required to buy aquatic weed harvesters, train local staff and design monitoring and evaluation tools.
If you want to know more visit our website
GLOBAL COALITION FOR LAKE TANA RESTORATION
Address - 4600 14th St. NW Washington DC 20011 United States
Phone: +19492998473E-mail: management@tanacoalition.org
Website: http://tanacoalition.org